የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ ሠላማዊ ሠልፍ ተጠራ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ሠላማዊ ሠልፍ መጠራቱን የሠልፉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን ለመደገፍ፣ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ኃይሎችን ለመቃወም እና እስካሁን ከኢትዮጵያ ጎን የቆሙ ሀገራትን…
Uncategorized የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት የሚቻልበት መንገድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ገለጹ፡፡ የሥራ ዕድል ፈጠራ የ2013 ዓ.ም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ አነሳች Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ ማንሳቷን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እርምጃው በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደነበረበት ይመልሰዋል የሚል ተስፋ እንዳለው ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በትብብር እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ ከክልሉና ከሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ወገኖችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በትብብር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ከተማ በጊዜያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር እና የኢንዱስትሪ ትስስር ተግባራት አጠናከረው መቀጠል እንደሚገባቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን የሚሰሯቸውን የምርምር እና የኢንዱስትሪ ትስስር ተግባራት አጠናከረው መቀጠል እንደሚገባቸው ተገልጿል፡፡ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ እየተሰሩ የሚገኙ የምርምርና ልማት ፕሮጀክቶች ትውውቅና የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ19 ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ከ2 ሚሊየን 764 ሺህ በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ19 ወደ ኢትዮጵያ ከገባ አንድ አመት ከ5 ወር ወዲህ ከ2 ሚሊየን 764 ሺህ በላይ ምርመራዎች መደረጋቸው ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴርና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት ትኩረቱን በኮቪድ19 ያደረገ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎች ሚና በምርጫ ወቅት በሚል መሪ ቃል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘የዜጎች ሚና በምርጫ ወቅት’’ በሚል መሪ ቃል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በዩኒቨርሲቲው ግቢ እየተካሄደ ሲሆን፥ በውይይቱ መግቢያ የኮምቦልቻ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ መንግስት የላሙ ወደብ ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ሁኔታዎችን እያመቻች መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኬንያ መንግስት የላፕሴት ኮሪደር ልማት አካል የሆነውን የላሙ ወደብ ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ሁኔታዎችን እያመቻች መሆኑን ገልጿል። የላፕሴት ኮሪደር ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ሚኒስትር ሜና አኬንዶ በኬንያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ጉብኝት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከኢትዮጵያዉያን ማህበረሰብ አደረጃጀት መሪዎች ጋር ዉይይት አካሄዱ Meseret Awoke Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አደረጃጀት መሪዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ በወቅቱም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀረ -ሰላም ሀይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ Meseret Awoke Jun 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተመርቀዋል፡፡ በዚህም ሁለት የአካዳሚክ ህንጻዎች የተመረቁት ሲሆን፥ በስነስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የተለያዩ የስራ…