Fana: At a Speed of Life!

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች የመልካም በዓል መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገኝተው ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች “እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ” የመልካም በዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በላምበረትና አዲስ ከተማ (አውቶቢስ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ነው በርጠሚዎስ ክርስቲያናዊ ማህበር ድጋፍ ለሚያደርግላቸው 150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ ያጋሩት፡፡

መከላከያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አበረታች የግብርና ስራ እያከናወነ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ተቋማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ገለጹ። በመከላከያ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉና…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሶሳ ገባች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በ800 ሜትር ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ ወደ ትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብታለች፡፡ አሶሳ ከተማ ስትደርስም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች…

ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዌዲ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ጉዌዲ የባቡር መስመሩን ከስትራቴጂካዊ ወደቦች ጋር በማስተሳሰር ቀጣናዊ ንግድን…

ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሰፈነባት ጠንካራ፣ ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው ሲሉ በምክትል ጠ/ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጀ ይገባል – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም አንድነታችንን አጠናክረን ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጅ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን በሀገር…

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑ በክልሉ "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው…

ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም ፋራህ ዛሬ በተለያዩ…

ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ መሠራት አለበት- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለትምህርት ዘርፍ ትኩረት በመሥጠት የክልሉ ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ በትጋት እንዲሠራ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ 21ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የማኅበረሰብ ተሳትፎ ለትምህርት…