ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ሀገር ያቆዩትን በመዘከር ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ኢትዮጵያን ያስቀጠሉ ባለታሪኮችን በመዘከር ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡
የሉዓላዊነት ቀን ጳጉሜን 3 “ኀብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ እየተከበረ…