Fana: At a Speed of Life!

ለ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ -ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ከፍተኛ ውጤት ለአስመዘገበው የኢትዮጵያ ልዑክ ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ በተሳትፎው 6 የወርቅ፣ 2…

በኦሮሚያ ክልል የተተገበረው አዲስ አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ተግባራዊ የተደረገው የቀበሌና ወረዳ አስተዳደር አደረጃጃት ህዝቡ በቅርበት ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ እንደሚያስችል ተገለጸ። በክልል አዲስ የቀበሌና የወረዳ አስተዳደር አደረጃጀት ስራ ላይ መዋሉን በማስመልከት በብልጽግና…

የከተሞች እድገትን ለማረጋገጥ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ዩኤን-ኢሲኤ) በአፍሪካ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘላቂ የከተሞች እድገት ላይ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዩኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም፥ የከተሞች እድገት ዙሪያ ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የቆየ ግንኙነት ለማሳደግ ቋሚ ተወካይ መመደብ ላይ ትኩረት ማድረጉን…

የክልሉ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ተሳትፏቸውን በማጠናከር የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አሳሰቡ። ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት÷ የልማት ድርጅቶች…

የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ አምስት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድንን ያቀረበውን የጥርጣሬ መነሻና…

አፍሪካና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ታዳሽ ኃይል ላይ የሚታየውን ለውጥ ለማፋጠንና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት አፍሪካ እና ቻይና የሻንጋይን ጥረት ተቀላቅለዋል ተብሏል።…

ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ በኖርዌይ የባህር ዳርቻ ሞቶ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ዓሳ ነባሪው ከኖርዌይ ቋንቋ "ህቫለ" ወይንም "ዓሳ ነባሪ" የሚለውን ወስዶ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ስም በማከል "ህቫልዲሚር" የሚል ቅጽል…

1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 945 ወንዶች፣ 262 ሴቶችና 47 ጨቅላ ሕፃናት ሲሆኑ ፥ ከእነዚህ መካከልም 103 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…

ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ…