የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚያከናውኗቸው የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻዎች መወዳደሪያ ፖሊሲያቸውን ለመራጩ ማሳወቅ ላይ ማተኮር አለባቸው – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚያከናውኗቸው የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻዎች መወዳደሪያ ፖሊሲያቸውን ለመራጩ ማሳወቅ ላይ ማተኮር እንዳለባቸው ምሁራን ገለጹ፡፡
ምሁራኑ ዜጎችን ለግጭት የሚያነሳሱ አላስፈላጊ የሀሰት መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮችን…