Fana: At a Speed of Life!

በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስተዋወቅ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው ኢስላማባድ ዙሪያ በሚገኝ ማርጋላ ሂል ፓርክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የማህበረሳብ አንቂዎች፣…

በሩሲያ 22 ሰዎችን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ጠፋች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞች ቱሪስቶች የነበሩ 22 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ሄሊኮፕተር በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካምቻትካ ውስጥ መጥፋቷ ተሰምቷል። የካምቻትካ ገዥ ቭላድሚር ሶሎዶቭ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ተንቀሳቃሽ ምስል፥ 22 ሰዎች ማለትም…

የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ ይቆያል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በባሌ ዞን በሮቤ-ጊኒር መስመር ከጋሰራ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 30 ላይ የሚገኘው የደንበል ወንዝ የብረት…

በ178 ሚሊየን ብር የተገነባ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በ178 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመርቋል፡፡ ማሽኑ የትምህርት መሳሪያዎችን በጥራት በብዛት ለማምረት ያግዛል የተባለ ሲሆን፤ ማሽኑ በ8 ሰዓት ውስጥ 50 ሺህ…

በጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸውን ነዋሪዎች ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ያለባቸው ነዋሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ስራ መጀመሩን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በዞኑ በአንዳንድ ወረዳዎች ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የመሬት…

ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። በቅርቡ ወደ ኃላፊነት የመጡት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን…

የማጅራት ገትር መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ሲሆን የአንጎል ሽፋን ብግነት ማጅራትገትር በሚል ይታወቃል፡፡ የማጅራት ገትር ህመም በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ሲሆን ፥ በተለይ በባክቴሪያ የሚመጣው ማጅራት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት  እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

ብሪክስ በአፍሪካ ሀገሮች መነቃቃት እንዲፈጠር ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት የፈጠረና ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ለመላቀቅ በር የከፈተ ስለመሆኑ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ተወካይ አምባሳደር ሳምሶንደን ኦላጉንጁ ተናገሩ። ብሪክስን በመወከል በተለያዩ ሀገራት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ሌሎች…

የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር ይገባል – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርት ተሳፋሪ መንገደኞች ሊተገብሯቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር ግዴታዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ…