ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በገበታ ለሃገር መረሃ-ግብር የኮይሻ ፕሮጀክትን ለማስጀመር ዳውሮ ዞን ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በገበታ ለሃገር መረሃ-ግብር የኮይሻ ፕሮጀክትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር ዳውሮ ዞን ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዞኑ ሎማ ወረዳ ሲደርሱ የአካባቢው ህብረተሰብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል፡፡…