Fana: At a Speed of Life!

9ኛው የጋምቤላ ክልል አቀፍ የጤና ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የጋምቤላ ክልል አቀፍ የጤና ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ የጤና ቢሮ ሃላፊ ሮት ጋቶች በክልሉ የጤናውን ዘርፍ ተደራሽ በማድረግ ህብረተሰቡ ንተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ኮሮና ቫይረስን ከመከላከል…

የአድዋ ድልን ህብረብሔራዊ አንድነትን በማጠናከርና በተግባር በማረጋገጥ ማክበር ይገባል- የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድልን ህብረብሔራዊ አንድነትን በማጠናከርና በተግባር በማረጋገጥ ማክበር እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በክልሉ 125ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዛሬው እለት በድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድንና ለውጡን በመደገፍ በቴፒ ከተማና የኪ ወረዳ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ለውጡን በመደገፍ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማና የኪ ወረዳ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡ ሰልፈኞቹ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጎን በመሆን ቀጣዩን የሀገሪቱን ብልፅግና እውን እናደርጋለን፣ በመደመርም ሀገራችንን…

የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ6ወራት 359ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የባህርዳር ከተማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በ6ወራት 359ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡ የከተማዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዋና ስራአስኪያጅ አቶ አለነ መሀሪ እንደገለፁት፤ በ6ወራት 346ሚሊየን 589ሺህ ብር ከወጨና ገቢ…

ኮሚሽኑ ሙስና ከመፈጸሙ በፊት ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትና የህዝብ ሀብት ከመዘረፉ በፊት ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የፌደራል የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የመንግስት ተቋማት የስነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች የግማሽ አመት የስራ አፈጻጸም ግመገማ መድረክ ዛሬ በባህርዳር ከተማ…

በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር እና የዩኒሴፍ ተወካይ የመተከል ተፈናቃዮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄኒሪክ ላንድኩስት እና የዩኒሴፍ ተወካይ አዴሌ ክሆድር የመተከል ተፈናቃዮችን ጎበኙ፡፡ በኢትዮጵያ የሲዊዲን አምባሳደር ሀንስ ሄኒሪክ ላንድኩስት እና የዩኒሴፍ ተወካይ አዴሌ ክሆድር ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተካሄደ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ሀገሪቱ ያላትን የተበታተነ ሀብትና እውቀት…

ፌስቡክ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎችን ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎች ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ ማገዱ ተገለጸ፡፡ አውስትራሊያ የዛሬ ወር አካባቢ እንደ ጎግል እና ፌስ ቡክ ያሉ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች የሚዲያ አውታሮችን ጨምሮ ተጠቃሚዎች በገጻቸው ላይ ለሚያጋሩት ዜና…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በትራንስፖርት መሪ ዕቅድ ተግባራዊነት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ኤክስኪውቲቭ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ። ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ኤክስኪውቲቭ ዳይሬክተር ቼፕሮ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር በቀጣይ 10 ዓመታት በሚተገበረው…

ሚኒስቴሩ በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ። በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በምርምር እና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች 5 ሺህ…