የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 726 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይዎት አልፏል Meseret Awoke Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 65 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 726 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 140 ሺህ 883 ደርሷል። በሌላ በኩል 999…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለሀምሳ ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Meseret Awoke Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለሀምሳ ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ገልጸዋል፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንን ተቀብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሐረሪ ክልል ገባ Meseret Awoke Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ ሕዳሴ ዋንጫ በሐረሪ ክልል የሚከናወነውን የግድቡ ግንባታ የገቢ አሰባሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቁም እንስሳት ግብይት የሞባይል መተግበሪያ ቴክኖሎጅ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው Meseret Awoke Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሰባቱ ክልሎች እና ሁለቱ የከተማ አስተዳድሮች በቁም እንስሳት ግብይት የሞባይል መተግበሪያ ቴክኖሎጅ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የአማራ፣ የአሮሚያ፣ የአፋር፣ የሶማሌ፣ የትግራይ ክልሎች እንዲሁም የአዲስአበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከፖርቹጋል መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከፖርቹጋል መከላከያ ሚኒስትር ጃኦ ጎሜስ ክራቪኖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በጂኦ ፖለቲካ ፣ በባህር ደህንነት ፣ ስደትን በተመለከቱ ጉዳዮች እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በበይነመረብ መወያየታቸውን ዶክተር ወርቅነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የመስተዳድር ምክር ቤቱን ውይይት በቪዲዮ ኮንፍረንስ መርተውታል፡፡ የመስተዳድር ምክር ቤቱም በሁለት አጀንዳዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “አኖፌለስ ስቴፈንሳይ” የተሰኘች ወባ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ ከተሞች መገኘቷን ጥናት አረጋገጠ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አኖፌለስ ስቴፈንሳይ" የተሰኘች የወባ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች መገኘቷን በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት የተካሄደ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት፣ በዩ.ኤስ.አይ.ዲ ቪክቶርሊንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ኦነግ በፓርቲው ያለውን ችግር ለመፍታት ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሂድ አሳሰበ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ አባላት፣ የተለያዩ የድርጅቱ መዋቅሮች እና አመራሮች በፓርቲው የተፈጠረው ችግር መፍቻ ሊሆን የሚችለውን ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የአመራሮች ክፍፍልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩስያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢኖቬሽን፣ በቴክኖሎጂ እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት አላቸው ተባለ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሩስያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢኖቬሽን፣ በቴክኖሎጂ እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት አላቸው ሲሉ የሩስያ የውጭ ኢኮኖሚ ልማት ኢንቨስተሮች እና ስራ ፈጣሪዎች ማህበር ሊቀመንበር ማረክ ሩስላን ገለጹ። በሩስያ የውጭ ኢኮኖሚ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቀጠናውም ሆነ ለዓለም ሰላም እያበረከተች ያለው አስተዋፅኦ የሚደነቅ ነው – በሱዳን የካናዳ ኤምባሲ የፖለቲካል ተቀዳሚ ፀሃፊ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጠናውም ሆነ ለዓለም ሰላም እያበረከተች ያለው አስተዋፅኦ የሚደነቅ መሆኑን በሱዳን የካናዳ ኤምባሲ የፖለቲካል ተቀዳሚ ፀሃፊ ባሪ ፓርኪንሰን ተናገሩ፡፡ ፀሃፊው በአብየ ሰሜን ቀጠና ከሚገኙ የሚስሪያ ጎሳ መሪዎችና ከአካባቢው አስተዳዳሪዎች…