Fana: At a Speed of Life!

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ፣ ሃዋሳ ከተማ እና ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድንና የለዉጡን ሂደት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ፣ ሃዋሳ ከተማ እና ሆሳዕና ከተማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድንና የለዉጡን ሂደት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በጋምቤላ ክልል ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በቀጣይ ዓመታት የሚመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል እኩል ተጠቃሚ እንዲያደርግ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የቀጣይ…

ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን ክብረወሰን በ2 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን…

በየክልሉ የሚገኙ የተሀድሶ ህክምና መስጫ ማዕከላትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የተሀድሶ ህክምናና የሰው ሰራሽ የአካልና የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘውን የአዲስ አበባ የሰው ሰራሽ…

“ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል መሪ ቃል ድጋፍ ማሰባሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)"ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል" በሚል መሪ ቃል ድጋፍ ማሰባሰብ ተጀምሯል። ግሎባል አላየንስ የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት፣ የኢትዮጵያ በጎ ፈቃደኛ ጋዜጠኞች እና አርቲስቶች ማህበር፣ የትግራይ እና የመተከል ድጋፍ አሰባሳቢ በጎ ፈቃደኞች እና…

በአፋር ክልል በመስኖ የበጋ ስንዴ የማምረት ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአፋር ክልል በመስኖ የበጋ ስንዴ የማምረት ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ በክልሉ እየተካሄደ ያለው በመስኖ የበጋ ስንዴ የማምረት ስራ ከውጪ የሚገባን ስንዴ የመተካት ጥረታችንን የሚያጠናክር አቅም…

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከ526 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳዲስ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር በዘንድሮው በጀት ዓመት ከ526 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳዲስ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን አስጀምሯል፡፡ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በተያዘው በጀት ዓመት በ526…

መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አድንቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ላደረገው አጋርነት ያለውን አድናቆት መግለጹን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ደቡብ አፍሪካ የአስትራዜኒካ ክትባት እንዳይሰጥ አገደች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የአስትራዜኒካን ክትባት ለዜጎቿ እንዳይሰጥ ማገዷን አስታወቀች፡: እገዳው ክትባቱ አዲሱን የኮሮና ቫይረስ በመከላከሉ ረገድ ደካማ ውጤት ማሳየቱን ተከትሎ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ ተመራማሪዎች ወደ 2 ሺህ የሚጠጉ ሰዎችን ያካተተ…

የውጭ ኦዲት ድግግሞሽን የሚያስቀር አዋጅ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኦዲት ድግግሞሽን ማስቀረት የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውጭ ኦዲት ድግግሞሽን ለማስቀረት የወጣ የነጠላ ኦዲት ረቂቅ አዋጅ ላይ…