የሀገር ውስጥ ዜና የቦይንግ የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት በጥቅምት ወር ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ Meseret Awoke Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የቦይንግ የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት በመጪው ጥቅምት ሥራ እንደሚጀምር የጽሕፈት ቤቱ ዋና ኃላፊ ሄኖክ ተፈራ አስታወቁ፡፡ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ የከፈተው ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የ19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸው ተሰማ Meseret Awoke Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰዒድ በመጪው ጥቅምት ወር ላይ ከሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ 19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸውን አስታውቀዋል። ከሀላፊነት ከተነሱት መካከል የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ እና የጤና ሚኒስትሮች እንደሚገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ ሰብል ተሸፈነ Meseret Awoke Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኽር ምርት ዘመን ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ ሰብል መሸፈኑ ተገለፀ። በክልሉ በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት የሩዝ ሰብልን በሚታረስ መሬት በማስፋፋት እና ምርታማነቱን በማሳደግ ረገድ በሰፊው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Awoke Aug 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ግንባታ የመሠረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀምጧል፡፡ የመሠረት ድንጋዩን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እና የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ሰላም የተረጋገጠበትና የልማት ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሙድ Meseret Awoke Aug 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ሰላሙ የተረጋገጠበትና የልማት ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል መንግስት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። የጋምቤላ ክልልን እንዲያስተዳድሩ የተመረጡትን አዲሶቹን አመራሮች የሚደግፍ ሰልፍ ጋምቤላ ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ማኖር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በሚገኘው ጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ። በችግኝ ተከላው ላይ ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የሐይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአይሲቲ ፓርክ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው – መንግስት Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች አረንጓዴ አሻራቸውን ለማኖር እየተመሙ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብርን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓኪስታን ወጣቶች የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ Meseret Awoke Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ወጣቶች ሃገር አቀፉን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደሚቀላቀሉ አስታውቀዋል፡፡ በነገው ዕለት የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ይደረጋል፡፡ በዚህም በዕለቱ…