ፋና ስብስብ በግዝፈቱ በዓለም ሁለተኛው ዳይመንድ በቦትስዋና ተገኘ Meseret Awoke Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትልቅነቱ በዓለም ሁለተኛው እንደሆነ የተነገረለት ዳይመንድ በቦትስዋና መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በዓለም በግዝፈቱ አንደኛው ዳይመድ በፈረንጆቹ 1905 በደቡብ አፍሪካ የተገኘ ሲሆን 3 ሺህ 106 ካራት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ አሁን ከቦትስዋና…
ጤና ሲዲሲ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን ለመስጠት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቀናት ውስጥ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ማዕከሉ ፥ በአህጉሪቱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የተስፋፋባቸው ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያውያን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ ነገ በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክር ወቅት ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ የሥነ-ምግባር መርሆዎች … Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መክረው የማኅበራዊ ውሎቻቸውን የሚያድሱበት ሂደት ነው፡፡ በሂደቱም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እና ባለድርሻ አካላትን በመወከል ተሳታፊ የሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በድምቀት እንደሚከበሩ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በየዓመቱ የሚከበሩት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት ባህላዊና ሐይማኖታዊ ዕሴታቸውን ጠብቀው በድምቀት እንዲከበሩ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እንዳስታወቀው÷ በአማራ ክልል የሻደይ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሱሉልታ ክፍለ ከተማ የበጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ- ግብር በሸገር ከተማ አሥተዳደር ሱሉልታ ክፍል ከተማ ወሰርቢ ወረዳ ቱሉ ለሚ ዞን ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ከድጋፉ ጎን ለጎንም የፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በረሃማነትን በመዋጋት ጥሩ እምርታ ያስመዘገቡ የዓለም ሀገራት Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በረሃማነት በዋነኛነት የሚከሰተው በሰዎች እንቅስቃሴና በአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት ሲሆን÷ በዓማችንም የተለያዩ ሀገራት በረሃማነትን በተሻለ እየተዋጉ እንዳሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በረሃማነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የተለያዩ ግለሰቦች ከውጭ ሀገር የሚልኩትን ዶላር በራሱና በተለያዩ ግለሰቦች ስም በማስተላለፍ ሀገር ታገኝ የነበረውን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) Meseret Awoke Aug 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከልና ተግባራዊ ምላሽ እንዲሰጥ በጋራ መቆም እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻን የማስቆም ብሔራዊ ጥምረት…