Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት እና ዩኒሴፍ በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ዳግም እንዲከፈቱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት የአፍሪካ ሃገራት ትምህርት ቤቶችን ዳግም እንዲከፍቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ድርጅቶቹ ረዘም ላለ ጊዜ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት በተማሪዎች ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚያስከትል…

ከ227 ቶን በላይ የተበላሹና መስፈርት ያላሟሉ የምግብ ምርቶችና ጥሬቃዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከ227 ቶን በላይ የተበላሹና አስገዳጅ የገላጭ ጽሁፍ መስፈርትን ያላሟሉ የምግብ ምርቶችና ጥሬቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሀምሌ ወር ብቻ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አምስቱ መግቢያና መውጫ…

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ13፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት ከተከናወነ በኋላ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ለግንባታው የሚውል ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ከግድቡ…