Fana: At a Speed of Life!

ዜጎች የአካላዊ ርቀት ህጎችን እንዲያከብሩ የሚያሳውቀው የሮቦት ውሻ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በሲንጋፖር ከኮሮቫ ቫይረስ ጋር በተያያዘ ዜጎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ የሚያስገድደው የሮቦት ውሻ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ መሰማራቱን ተሰምቷል። የሮቦት ውሻው የተጠጋጉ ሰዎችን ርቀታቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ከማስተላለፍ ባሻገር ለዚሁ አላማ…

በህንድ ኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ነፍሰጡር እናቶች ከ100 በላይ ህጻናት ከቫይረሱ ነጻ ሆነው ተወልደዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በህንድ ኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ነፍሰጡር እናቶች ከ100 በላይ ህጻናት ነጻ ሆነው መወለዳቸው ተሰምቷል። በምዕራብ ህንድ ሙምባይ የሚገኝ ሆስፒታል በሎክማኒያ ቲልካ ሆስፒታል ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ነፍሰጡር እናቶች 115…

በህንድና ባንግላዲሽ ከባድ አውሎ ንፋስ ባስከተለው አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢሲ)አምፋን ተብሎ የሚጠራው ከባድ አውሎ ንፋስ በህንድና ባንግላዲሽ ባስከተለው አደጋ ቢያንስ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፈ ተነገረ ፡፡ ዝናብን በቀላቀለው ከባድ አውሎ ነፋስ ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪ በርካቶች ቀያቸውን ለቀው መውጣታቸውም ነው…

ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ። ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ መሳሪያ(Common meter reading instrument) በመተግበር የቆጣሪ ንባብ ጥራት ችግርንና ግምታዊ አሞላልን ለማስቀረት…

በደቡብ አፍሪካ በጆሃንስበርግ ብቻ 1 ሚሊየን ቤተሰቦች የሚመገቡት የላቸውም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ብቻ 1 ሚሊየን ቤተሰቦች የሚመገቡት ነገር እንደሌላቸው የከተማዋ ከንቲባ ገለፁ። ጆሃንስበርግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለስድስት ሳምንታት ተዘግታ እንደቆየች ነው። በከተማዋ የንግድ ተቋማት በመዘጋታቸውም በርካታ…

ቡሩንዲ የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቡሩንዲ የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሃገር የአለም ጤና ድርጅት ተወካይን ጨምሮ ሶስት ባለሙያዎች ሃገሪቱን በ48 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ አዛለች። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምንቱ ደግሞ የውጭ…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን አለፈ፡፡ በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን ሰዎች በላይ መያዛቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በቻይናዋ ዉሃን ግዛት መነሻውን ያደረገው…

በጂንካ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በጂንካ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተነገረ፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ከለሊት ጀምሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ኔሪ ተብሎ የሚጠራው ወንዝ እንዲሞላ ያደረገ ሲሆን ጎርፍም አስከትሏል።…

ፊፋ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ፊፋ በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ መቋቋሚያ የሚሆን የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው፡፡ የአለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) አባል ሀገራቱ በኮሮና ቫይረስ ከደረሰባቸው የፋይናንስ ተፅዕኖ እንዲወጡ የ150 ሚሊዮን…