የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ 315 ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከተያዙ 406 ፕሮጀክት 315ቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ 96 ነባር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የእቅድ አፈፃፀም ተገመገመ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል፡፡ በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዑሞድ ኡጁሉ፥ የቋሚ ኮሚቴውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልል መዋቅራዊ ጥያቄዎች በሕዝቦች ፍላጎት መሠረት ምላሽ መሠጠቱ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን አስቀርቷል ተባለ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል የመዋቅር ጥያቄዎች ሰላማዊ፣ የሕዝቦችን አብሮነት እና ወንድማማችነት ሊያጠናክር በሚችል መልኩ በሕዝበ ውሳኔ ምላሽ መሠጠቱ ለምክር ቤቱ ይቀርቡ የነበሩ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ማስቀረት እንደቻለ ገለጹ፡፡ የማንነት ያስተዳደር ወሰንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በነቀምቴ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙትን ኢንዱስትሪያል ፓርክና መናኸሪያ ነው እየጎበኙ የሚገኙት። በማርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መቅደስ ሽመልስ እና በላይ ዝቁ አሸነፉ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች መቅደስ ሽመልስ፥ በወንዶች ደግሞ በላይ ዝቁ አሸናፊዎች ሆነዋል። በወንዶች ውድድር በግል የተወዳደረው በላይ ዝቁ በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ጌታነህ ሞላ ከመቻል የስፖርት ክለብ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሰሩ 33 የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የሕዝብን የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ምርጫ ክልል 2 ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jun 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ምርጫ ክልል ሁለት ዛሬ ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ መጠናቀቁን የምርጫው አስተባባሪ አስታወቁ። የምርጫው አስተባባሪ አቶ ሃይለየሱስ ወርቁ እንደገለጹት፥ በከተማው በተቋቋሙ 123 ምርጫ ጣቢያዎች ህዝቡ ያለምንም ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና 116 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jun 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ116 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በመንግሥት በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታንዛኒያ የኢሚግሬሽን ኮሚሽን ጋር በመተባበር የእስር ገዜያቸውን ያጠናቀቁ 116…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን ችግር ፈቺ ሥራዎች እንዲያጠናክር ተጠየቀ Meseret Awoke Jun 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸው ችግር ፈቺ ሥራዎች አስደሳች መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በኢትዮጵያ ፖሊስ…
ስፓርት ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ የ1500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸነፈች Meseret Awoke Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ ሐይሉ በፖላንድ በተካሄደው የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ በፖላንድ ባይድጎሽ ከተማ በተካሄደው የ1500 የሴቶች ሩጫ ውድድር 3፡58.59 በሆነ ሰዓት በመግባት ማሸነፏን ከዎርልድ…