የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ እንዲደረግ ጠየቁ Meseret Awoke Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ፡፡ በክልሉ የግብርና ኢንቨስትመንት ተግዳሮቶችን እና የግጭት አፈታት ዘዴዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለማምጣት እንደምትሠራ አረጋገጠች Meseret Awoke Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ጋር በመሆን ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 ወደ ሩሲያ ከተካተቱት ክልሎች ወታደሮቿን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት ከ443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ Meseret Awoke Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሰረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛ የመረጃ ስርጭትን ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መገንዘብ እንደሚገባ ተመላከተ Meseret Awoke Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተስፋፋ ያለውን ሐሰተኛ መረጃ በአግባቡ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መረዳት እንደሚገባ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አዲሱ አረጋ ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሰኔ 9 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ቀን በደረሱ ሁለት የጀልባ አደጋዎች የ11 ስደተኞች ሕይዎት አለፈ Meseret Awoke Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የባሕር ዳርቻ ትናንት በደረሱ ሁለት የጀልባ አደጋዎች ቢያንስ የ11 ስደተኞች ሕይዎት ሲያልፍ ከ60 የሚልቁት የደረሱበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡ በላምፔዱሳ ደሴት አቅራቢያ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ባጋጠማት የመስጠም አደጋ የ51 ተጓዦችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ለመትከል እየተሠራ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለመትከል እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ጣቢያዎቹ በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚተከሉ የገለጹት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ÷ 250 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የፍትሕ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው እንደሚገባ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ በዓሉ በመካ እና መዲና ለዒድ ሰላት ከሀገሪቱና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በመጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሩሲያ የመንግስት ለመንግስትና የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሩሲያ የመንግስት ለመንግስትና የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ…