Fana: At a Speed of Life!

የማዕድን ኮንትሮባንድ ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን አመራረትን ከማዘመን ባሻገር ኮንትሮባንድን ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ሃብታሙ ተገኝ ተናገሩ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ 100 ቀናት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር…

የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ መንግስት ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች መካከል…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በከተሞቹ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች በተለያዩ ሃይማታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በደሴ እና ወልድያ ከተሞች ህዝበ ሙስሊሙ በጋራ በመሰባሰብ ሰላት በመስገድ እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችን በመከወን ነው በዓሉን…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኘው የእምነቱ ተከታቶች ከማለዳው ጀምሮ ሐረር በሚገኘው ኢማም አህመድ…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼክ አብዱልሸኩር አብዱልቃድር ፥…

የአረፋ በዓል ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የመስዋዕት በዓል ተብሎ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ ሐይማኖታዊ ምክንያቱም ነብዩ ኢብራሂም ፈጣሪያቸውን የመስማትና ለዚያም እስከልጅ መስዋዕት ማድረግ የደረሰን ፍቅር…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ ሰላት በጅማ ከተማ አዌ ፓርክ አካባቢ ሕዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የዒድ አል-አድሃ በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ይገኛል። 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በጋራ ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ…