Fana: At a Speed of Life!

ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ክለብ ማጠናቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ኢንተር ማያሚ ክለብ ማጠናቀቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የ8 ጊዜ ባለንዶር አሸናፊው ሜሲ የፈረንሳዩን ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን በመልቀቅ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ አሜሪካ ማቅናቱ…

የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመያዝ 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን ፈቀዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የተያዙ የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመጠቀም 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን እንዲሰጥ ተስማምተዋል፡፡ የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች በሐማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ በጣልያን እየመከሩ ነው፡፡…

እስካሁን 620 የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል ስርዓት ገብተዋል – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሰሩ ስራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማስገባት መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። ሚኒስትሯ ፥ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት…

የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በጋዛና ዩክሬን ጉዳዮች ለመምከር ተሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በሀማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ለመወያየት በጣልያን መሰብሰባቸው ተሰምቷል፡፡ ስብሰባው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፥ የሠባቱ የበለጸጉ ሀገራት መሪዎች ስለ ሩሲያ - ዩክሬን እና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሰተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎች፣ ለማህበረሰብ ባበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው…

ቲክቶከሩ የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ተከታይ ያለውን ቲክቶከር ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተሰምቷል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በአውሮፓውያን ብቻ ሣይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠበቁት ምርጫዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡…

የኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በይፋ ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁዲት ሱሚንዋ ቱሉካ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመው በይፋ ሥራ ጀምረዋል፡፡ ከቤልጂየም ዩኒቨርሲቲ ሊብሬ ዴ ብሬክስልስ በአፕላይድ ኢኮኖሚክስ የማስተርስ ዲግሪ ያላቸው ቱሉካ፥ ከፈረንጆቹ 2020…

አምባሳደር ታዬ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት የስራ ሃላፊዎች ጋር…

የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ በተከሰተው መናወጥ ለተጎዱ መንገደኞች ካሳ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ ተከስቶ በነበረው የከባድ መናወጥ አደጋ ለተጎዱ መንገደኞች ከ10 ሺህ እስከ 25 ሺህ ዶላር ካሳ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ቦይንግ 777-300 ኢ አር የተሰኘው የሲንጋፖር አውሮፕላን 221 መንገደኞችን እና 18…