Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው ኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ያሉ የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ሌሎች…

ኢትዮጵያና ፊንላንድ የ313 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ5 ሚሊየን ዩሮ (313 ሚሊየን ብር) የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ ተፈራርመዋል፡፡ ከፈረንጆቹ…

ቀሪ የኮሪደር ስራዎቻችንን በፍጥነት ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የምንችለውን እናደርጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀሪ የኮሪደር ስራዎን ፍጥነትንና የፈጠራ መርህን ተከትለን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ በተያዘላቸው…

የሸገር ከተማና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ አስተዳደርና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የሁለት ከተሞች የወዳጅነት መግባቢያ ሥምምነት ተፈራርመዋል። ሥምምነቱን የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) እና የጓንዡ ከተማ የማዘጋጃዊ…

አቶ አረጋ ከበደ እና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፥ የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣…

875 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 875 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ፥ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 18 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጅግጅጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በጅግጅጋ እና ፋፈን ከተሞች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ በክልሉ መንግስት እና በባለሃብቶች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ነው ተዘዋውረው የተመለከቱት፡፡…

እስራኤል በሃማስ ታግተው የነበሩ አራት ዜጎቿን አስለቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ጥቅምት 7 ቀን ጀምሮ በሃማስ ታግተው የቆዩ አራት ዜጎቿን አስለቀቀች፡፡ እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ ባካሄደችው የተጠናከረ ወታደራዊ ዘመቻ ነው በሃማስ የታገቱ አራት ዜጎቿን ያስለቀቀችው፡፡ ሃማስ ከሙዚቃ ፌስቲቫል…

ስኳር ያለባቸው ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊንን ሆድ ላይ መወጋት ይችላሉ?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ5 እናቶች አንዷ በእርግዝና ጊዜ ለሚከሰት የስኳር ህመም ተጋላጭ ናት። የእናት ጤንነት እና የጽንስ ደህንነትን ለማረጋገጥ ስኳርን በጥብቅና በጊዜ መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። የስኳር ህመም ላለባት ነፍሰጡር እናት የስኳር…

በአዲሱ የስልጣን ዘመኔ ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት ያድጋል – ናሬንድራ ሞዲ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የስልጣን ዘመኔ ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት እንደሚያድግ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ገለጹ፡፡ በሕንድ በተካሄደው ምርጫ ናሬንድራ ሞዲ ለሦስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመልካም…