Fana: At a Speed of Life!

በሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎች ያለቀላቸው ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት በስፋት እየተመረቱ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎችን በመጠቀም ያለቀላቸው ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት በስፋት እንዲመረቱ እየተደረገ መሆኑን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት “የጥጥ፣…

ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ሃሳብ በበጎ እንደሚመለከተው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ በአዎንታ እንደሚመለከተው አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በነጩ ቤተመንግስት ባደረጉት ንግግር ፥ እስራኤል ስላቀረበቻቸው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳቦች ገለጻ አድርገዋል፡፡…

ሐጎስ ገብረህይወት በ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ሐጎስ ገብረህይወት በዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ውድድር አሸንፏል፡፡ በውድድሩ 12፡36፡73 ሰዓት በመግባት ሲያሸንፍ ፥ በ5ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ሪከርድ ለመስበር በሁለት ሰከንድ ዘግይቶ መግባቱ ተገልጿል፡፡…

መንግስት ሰላምን መርጠው ለሚመጡ እጁን ዘርግቶ ይቀበላል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሰላምን መርጠው ለሚመጡ እጁን ዘርግቶ ይቀበላል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ገዳን የመሰለ ባህል እንዳለው ማህበረሰብ ስለሰላም…

ሀሰተኛ ሰነድ የሚያዘጋጅን ግለሰብ ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ሀሰተኛ ሰነድ የሚያዘጋጅን ግለሰብ ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግንቦት 17 ቀን 2016…

ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ በሆኑት ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) የተፃፈ ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመረቀ። ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ስለመፅሃፋቸው ሲያስረዱ፥…

የፓኪስታን የሲያልኮት ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የስፖርት አልባሳት ለማምረት ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የሲያልኮት ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ደረጃቸውን የጠበቁ የስፖርት አልባሳት ለማምረት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የ’ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024′ ኤግዚቢሽንን በይፋ ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የ'ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024' ኤግዚቢሽንን በይፋ ከፍተው አስጀምረዋል። የሀገር ውስጥ ግንባታ እና መሠረተ ልማትን በፈጠራና መፍትሄዎች ለማመላከት ያለመው ''ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ…

የስራ ባህላችንን በመቀየር አባቶቻችን ያስመዘገቡትን ጀግንነት በየደረጃው ልንደግመው ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ባህላችንን በመቀየር አባቶቻችን ያስመዘገቡትን ጀግንነት በየደረጃው ልንደግመው ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። “ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉአላዊነት”በሚል መሪ ሀሳብ የምግብ…

ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸዉ አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለዉ 77ኛዉ የዓለም…