የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ የቤት አቅርቦት ችግርን መፍታት ያስችላል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ያስችላል ሲሉ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለፁ፡፡
የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ተደራሽ በማድረግ በኩል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ…