Fana: At a Speed of Life!

ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮያ ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አድርጓል፡፡ በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ያለአግባብ ከባንኩ…

መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነትና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነት እና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፥ በዛሬዉ…

ጥቂት ስለ ኦቲዝም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር (ኤኤስዲ) ወይም ኦቲዝም ከነርቭና አንጎል አሰራር ሂደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት ችግር ነው፡፡ በዛሬው ዕለት የዓለም የኦቲዝም ቀን እየተከበረ ሲሆን፥ በዕለቱ ስለኦቲዝም ግንዛቤን በመፍጠር እና ስለህመሙ…

የቻይናው ሲኢኢሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች መሰማራት እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሲኢኢሲ) ኩባንያ በአዳዲስ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ እንዲሁም በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

በሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሙከ ጡሪ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፋት ዓመታት በለውጡ የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የወል ትርክት ለጠንካራ…

በሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሃሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የሰንዳፋ በኬ ከተማ ነዋሪዎችም በለውጡ…

በጅማና አጋሮ ከተማዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናስቀጥላን" በማለት በጅማና አጋሮ ከተማዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉ የጅማ ከተማና አካባቢዋ እንዲሁም የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ለለውጡ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።…

በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሂዷል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን ፥ ከእነዚህም ድላችንን እንጠብቃለን ለቀጣይ ስኬት በጋራ እንሰራለን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም…

ህብረተሰቡ ከግብርና ግብዓት ህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ራሱን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከምርጥ ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓት ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ራሱን ሊከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን መስሪያ ቤት አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሞላ ካሳ እንዳሉት፥ ለገበያ…

በአደገኛ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደገኛ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ታምሩ ፍቅሩ የተባለው ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 525/1/ለ/ ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ ነው አደገኛ ዕጾችን…