Fana: At a Speed of Life!

በመጪዎቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ላይ ይጠናከራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ እየተጠናከረና እየተስፋፋ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመላከተ፡፡ በመሆኑም በበልግ አብቃይ አካባቢዎች በርካታ ቦታዎቻቸውን የሚሸፍን…

112 የኮሪደር ልማት ተነሺዎች የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ አወጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በኮሪደር ልማት ተነሺ ለሆኑ 112 የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ነዋሪዎች ዛሬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ቶማስ ደበሌ(ኢ/ር) ፥ ቤት…

ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በትንሳኤ በዓል በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፖፕ ፍራንሲስ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ሰላም ላይ ትኩረት ያደረገ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም…

የሆቴሎች ኮከብ ደረጃ ምዝና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ያስቀመጣቸውን አስገዳጅ መስፈርት ላሟሉ 31 ሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ ውጤታቸውን ይፋ አድርጓል:: በ2014 እና 2015 ዓ/ም ምዘና ከተደረገላቸው 64 ሆቴሎች መካከል ሰባቱ ባለአራት ኮኮብነት ደረጃ…

በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና አግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ አዋጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ናቸው – የሕንድ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና አግሮ ፕሮሰሲንግ የኢንቨስትመንት ዘርፎች አዋጭ መዳረሻዎች መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራኢ ገለፁ። አምባሳደሩ ይህን የገለፁት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ…

በሰሜን ጎንደር ከ500 በላይ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ መደበኛ ሥራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ500 በላይ የሚሆኑ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው በመግባት ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለሳቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዲ/ን ሸጋው ዉቤ ገለጹ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው በዞኑ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ ፥ በወቅቱ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ ከ350 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ እስካሁን ድረስ ከ350 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዋና ዋና ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊው አቶ ሃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት ፥ በክልሉ ከ741 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት…

ቀዳሚ ዓላማችን አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳሚ ዓላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ ያለንን ቁርጠኝነት ማሳካት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት መሪዎች…

የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ29 ወረዳዎች ላይ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሰራው የህግ ማስከበር ስራ በ29 ወረዳዎች ላይ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አሊ መኮንን እንደገለፁት፥ ባለፉት 8 ወራት በዞኑ…

የታንዛኒያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረገ፡፡ ጉብኝቱ በሁለቱ ወዳጅ ሀገራት መካከል ያለውን ወታደራዊ ትብብር የሚያጠናክርና ብዙ ልምዶች የተገኙበት መሆኑን የመከላከያ…