Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብና ምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች በምክክር መድረኩ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በምዕራብ እና ምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች በምክክር መድረኩ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታና የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም በወረዳ ደረጃ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ከ36 ወረዳዎች የተወጣጡ…

በመዲናዋ እየተከሰተ ላለው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ሕብረተሰቡ በትዕግስት እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የኤሌክትሪክ መስመር የማዛወር ሥራ ምክንያት የሚፈጠርን የአገልግሎት መቆራረጥ ሕብረተሰቡ በትዕግስት እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጠየቀ፡፡ በመዲናዋ እየተከናወነ በሚገኘው የመንገድ ኮርደር…

ከ4 ኪሎ እስከ ፒያሳ የመንገድ ግንባታው እስከሚጠናቀቅ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ4 ኪሎ እስከ ፒያሳ ባለው መስመር የራስ መኮንን ድልድይ እየተሰራ በመሆኑ የመንገድ ግንባታው እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር በተለይም በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጭ…

የተለያዩ ሚኒስትሮች በክልሎች ሲያካሂዱት ለቆዩት ጉብኝት ግብረ መልስ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የድጋፍና ክትትል ቡድኖች በተለያዩ ክልሎች በተከታታይ ቀናት ሲያካሂዱ የቆዩትን ጉብኝት አጠናቅቀዋል፡፡ የፌዴራል የድጋፍና ክትትል ቡድን ባለፉት 10 ቀናት በአማራ ክልል ሦስት ማዕከላት ያካሄደውን ድጋፋዊ ጉብኝት አስመልክቶ በባህርዳር…

የአደይ አበባ ስታዲየም የምዕራፍ ሁለት ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም (አደይ አበባ ስታዲየም) የምዕራፍ ሁለት ቀሪ የግንባታ ስራ በቅርቡ የሚጀመር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በታህሳስ 2008 ዓ/ም ግንባታው የተጀመረ የብሔራዊ ስታዲየም (አደይ አበባ ስታዲየም) 62 ሺህ…

በመዲናዋ የብልጽግና ፓርቲ የአባላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የአባላት ኮንፈረንስ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና "በሚል መሪ ሃሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ…

ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እየዳረገ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እያጋለጠ መሆኑን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና ባለሙያ ጆናታን ሃይት ይፋ ባደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት÷ የአዕምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው በአስራዎቹ እድሜ…

ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ብርና ነሐስ አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ብርና ነሐስ አስመዝግበዋል፡፡ በውድድሩ ውዴ ከፋለ ሁለተኛ የወጣች ሲሆን ፥ ተካን አማረ ሦስተኛ በመውጣት የብርና የነሐስ ሜዳሊያ ለሀገራቸው…

ኢትዮጵያ በወንዶች የምርኩዝ ዝላይ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች የምርኩዝ ዝላይ የነሐስ ሜዳሊያ ማግኘቷን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ፡፡ ፌዴሬሽኑ እንዳለው ፥ የነሐስ ሜዳሊያውን ያገኘው አትሌት አበራ ለማ ሲሆን ፥ አራት ሜትር በመዝለል የነሐስ ሜዳልያውን…

በሳዑዲ ዓረቢያ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ በ2 ሣምንት ውስጥ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሦስተኛ ምዕራፍ በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልጸዋል። አምባሳደር ብርቱካን ይህን…