Fana: At a Speed of Life!

በሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በኦሮሚያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) የተመራው የልዑካን ቡድን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ደደር እና ጎሮጉቱ ወረዳዎች ተዘዋውሮ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል።…

ጥቂት ስለአዕምሮ እድገት ውስንነት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ እድገት ውስንነት አንድ ሰው ተጨማሪ ክሮሞዞም ሲኖረው የሚከሰት ነው፡፡ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የአዕምሮ እድገት ውስንነት፥ የአካል እና የአዕምሮ እድገት መዘግየት እና የአካል ጉዳትን እንደሚያስከትል የዘርፉ ባለሙያዎች…

በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት መንስኤን በመለየት መስራት አለብን – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የችግሮቹን መንስኤ በመለየት መስራት አለብን ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ በግሪክ አቴንስ እየተካሄደ ባለው የሴቶች የፖለቲካ መሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፕሬዚዳንት…

የሽግግር ፍትህ ብቁ የሰውሃይል የያዘ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን ለመገንባት ያስችላል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በሽግግር ፍትህ ሪፎርም ተግዳሮቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ የፍትህ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተደዳሩ በውይይቱ እንደገለጹት÷ ክልሉ በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ የሽግግር…

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በ20 ኪሎ ሜትር በተደረገ የወንዶች እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡ በሴቶች 20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ደግሞ ስንታየሁ ማስሬ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የብር ሜዳሊያ…

ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ የሸጡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም፥ በኢትዮጵያና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር ትስስር በድጋሚ አረጋግጠዋል።…

ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል በተባሉ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ግብዓት ሲያቀርቡ ተይዘዋል የተባሉ የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ መንግስታዊና በህገ መንግስት…

ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ ተጠቅመው ደንበኞችን ሊያጭበረብሩ የሚሞክሩ አሉ – ባንኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ በመጠቀም ሊያጭበረብሩ ከሚሞክሩ ግለሰቦች ደንበኞቹ ራሳቸውን እንዲጠብቁ አስጠነቀቀ፡፡ አጭበርባሪዎች ሰሞኑን ከሲስተም ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም ሙከራ…

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት – የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት ሲል የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ገለጸ፡፡ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ያሉበትን ተግዳሮቶች እና እድሎችን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ አውጥቷል፡፡…