Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የመንግስት ሠራተኞች ድልድል ትግበራ በዛሬው ዕለት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ሠራተኞች ድልድል ትግበራ በዛሬው ዕለት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ጣሰው ገብሬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷በ16 ተቋማት የሠራተኞች ምዘና እና ምደባ ለማካሄድ…

በስፔን የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ዮሚፍ ቀጄልቻ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላሬዶ ከተማ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አሸንፏል፡፡ አትሌት ዮሚፍ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ36 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል። በመጪው ሐምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል። በትግራይ ክልል መቀሌ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በሞባይል ባንኪንግ፣ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ…

በኦሮሚያ ክልል 73 የመስኖ ግድብ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 73 የመስኖ የግድብ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ እንዳሉት ፥ መንግስት ላለፉት አራት ዓመታት የክልሉን…

በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ፓለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በአፋጣኝ እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ፓለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በአፋጣኝና በዘላቂነት ሊፈታ እንደሚገባ ስምምነት ላይ ተደረሰ። በአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚገኙና የወሰን ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን…

ሕብረቱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ለዩክሬን ጦር መሳሪያ ግዢ ሊያውል ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በአባል ሀገራቱ እንዳይንቀሳቀሱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ዩክሬንን ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ ሊያውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያና ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 የካቲት ወር ላይ ጦርነት ሲጀምሩ ምዕራባውያን ሀገራት የሩሲያ…

በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ጋና ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የሚሳተፈው ከ90 በላይ ሰዎችን ያካተተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ጋና አክራ ገብተዋል። ልዑኩ ከአጭር እስከ መካከለኛ ርቀት የሚወዳደሩ አትሌቶች እና የሴቶች የቅርጫት ኳስ ቡድንን ያካተተ ነው፡፡…

በሺዎች የሚቆጠሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ክፍት የተደረገው የዓድዋ ድል መታሰቢያን በሺዎች የሚቆጠሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከዛሬ ጀምሮ ለሕዝብ እይታ ክፍት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በሺዎች የሚቆጠሩ የመዲናዋ…

የደቡብ ምዕራብ ምርጥ ዘር ድርጅት የመጀመሪያውን የምርጥ ዘር ምርት መሰብሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ምርጥ ዘር ድርጅት የመጀመሪያውን የምርጥ ዘር ምርት መሰብሰብ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…