Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ የሳይበር ጥቃት እንዳልደረሰበት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውስጥ ሲስተም ችግር እንጂ የሳይበር ጥቃት እንዳልደረሰበት አስታውቋል፡፡ ባንኩ ተቋርጦ የነበረው የኤቲኤም አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ስራ የጀመረ መሆኑን የገለጸ ሲሆን ፥ በቀጣይም ሁሉንም ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ሥራ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለከፍተኛ ዓላማ" በሚል መሪ ሃሳብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ፎረም በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን ፥ የትምህርት ተግዳሮቶች ናቸው የተባሉ…

ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት ሥራውን ቀስ በቀስ እየቀነሰ ሲመጣ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ይከሰታል፡፡ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኩላሊት ጤና ታስቦ የዋለ ሲሆን ÷ይህን ታሳቢ በማድረግ ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ቢያውቁ ያልናቸውን እናጋራችሁ፡፡ ኩላሊት…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

በጀልባ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀልባ ከሊቢያ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይወት አልፏል፡፡ ይህን የገለጹት በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች ጋር አብረው የነበሩና ከአደጋው የተረፉ ስደተኞች ናቸው ተብሏል፡፡ ከአደጋው የተረፉት 25 ሰዎች መካከል ሁለቱ…

ኢትዮጵያ ከሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብር መልኩ ትሰራለች- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ያላትን ግንኙነት ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብርና በሚያስቀጥል መልኩ እንደምትሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የ11 ሀገራትን አምባሳደሮች የሹመት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን…

የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመሰማራት አስተዋጽዖ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመሰማራት ለሀገር ኢኮኖሚ ማደግ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። መድረኩ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያና ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደሚጠናከር በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች እና ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተጉዘው ከተገኙ አባቶች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤…