የሀገር ውስጥ ዜና በራያ ግምባር ለተሠለፈው ሠራዊት 18 ሠንጋዎች ፣122 በጎችና 7 ፍየሎች ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወረና ወረዳ እንዲሁም የደሴ ከተማ ህዝብ በራያ ግምባር ለተሠለፈው ሠራዊት 18 ሠንጋዎች፣122 በጎችና 7 ፍየሎችን አበርክተዋል። የማዕከላዊ ዕዝ ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ ብ/ጀ ሻምበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የድጋፍ ሰልፍና የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ፣በጋምቤላ ፣ በአሶሳ ፣ በወልቂጤ፣ በሀረሪ፣ በሀላባ እና በሌሎች ከተሞች ለመከላከያ የድጋፍ ሰልፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪ የሆነ አሸባሪ የጥፋት ቡድን ነው – የጎሎልቻ ነዋሪዎች Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪ የሆነ አሸባሪ የጥፋት ቡድን ነው ሲሉ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ባሌ ዞን የጎሎልቻ ነዋሪዎች ገለጹ። ከጃራ ከተማና አካባቢዋ የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ህዝባዊ ሰልፍ በማካሄድ ለአገር መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለህልውና ዘመቻው ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለህልውና ዘመቻው ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ በማድርግ ደጀንነቱን እያሳየ መሆኑን የዞኑ ድጋፍ አሰባሳቢ እና አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። በአሸባሪው ትህነግ ተንኳሽነት እንደሀገር የገጠመውን ፈተና ለመወጣት…
ስፓርት በሀረር ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን ለመግለጽ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የትም፣ መቼም፣ በምንም ለኢትዮዽያ እዘምታለው" በሚል መሪ ሀሳብ በሐረር ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ። ለጀግናው የአገር መከላከያ አጋርነትን የመግለጽ ዓላማ ባለው በዚህ የሩጫ ውድድር ላይ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ ትላንትና ማታ ከሌሊቱ 5 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አልፏል። የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ዘርፍ ቁጥጥር ሀላፊ ኮማንደር ኡመር ከራሞ ለጣቢያችን እንደተናገሩት፥ አደጋው የደረሰው ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ ነው- የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ መሆኑን የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ ከትግራይ ክልል ከወጣ በኋላ…
ስፓርት የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል Meseret Demissu Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል። በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የመዝጊያ ውድድር ላይም ኢትዮጵያ በ800 ሜ ወንዶች ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ በሶስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት ይሰጣል Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ በሶስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከሉ ግንባታው 60 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በመጪው ህዳር ተጠናቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ርብርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ሸማች ማህበራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህልውና ዘመቻውን መሰረት አድርጎ በባህር ዳር ከተማ የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ሸማች ማህበራት ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ እያደረገ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ህብረት ስራ ማህበራት ተጠሪ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የተጠሪ …