Fana: At a Speed of Life!

ሶማልያ የኢትዮጵያ የወጪ ምርቶች መዳረሻ በመሆን ቀዳሚውን ስፍራ ያዘች

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ የግብርና፣ የማዕድንና የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ይህን ያህል ገቢ ያገኘችው ምርቶቿን ወደ 136 አገራት በመላክ ነው፡፡…

በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ሀይል በመከላከያ ሠራዊታችን ተመታ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ሀይል ፣ በሰሜን ወሎ ግንባር በተሰማራው የመከላከያ ሠራዊታችን ተመታ። ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜ/ጄ/ል ዮሀንስ በቅፀል ስሙ ጆን ፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ…

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ60 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የስንቅ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የጉለሌ ክፍለ ከተማ  ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከነዋሪዎቹ ያሰባሰበውን ከ60 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት 265 ሰንጋ በሬዎችን እና ሌሎች የአይነት ድጋፍ  አደረገ። ድጋፉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል…

አሸባሪው ህወሓት “ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ” እንቅስቃሴ የአገር ክህደት መሆኑን የጌታቸው ረዳ ወንድም ሃይለ ረዳ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አሸባሪው ህወሓት "ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ" በማለት እንቅስቃሴ መጀመሩ የአገር ክህደት መሆኑን የአሸባሪው ህወሓት  ቃል አቀባይ የጌታቸው ረዳ ወንድም ሃይለ ረዳ  ገልጸዋል፡፡ በአፋር ክልል ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ዜጋ መምህሩ ሃይለ ረዳ፤ አሸባሪው…

ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በሸኖ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሸኖና አካባቢው ነዋሪዎችን ያሳተፈ  ሽብርተኛው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በሸኖ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ነዋሪዎችም በከተማው በመገኘት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ  ሸኔን እና ህወሓትን በማውገዝ ሰልፍ እያካሄዱ…

ዩኒቨርስቲዉ  1ነጥብ 5  ሚሊየን ብር የሚገመት  የቁሳቁስ  ድጋፍ  አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ በወሎ ዩኒቨርስቲ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች  የዕለት ደራሽ ምግቦችና ቁሳቁሶች  ድጋፍ አድርጓል። አሸባሪው የህዉሓት ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ፥ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግ  …

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን  የሚያወግዙ  ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪውን የሸኔ ቡድን  የክህደት ተግባር የሚያወግዙና ለሀገር ህልውና የተሰለፈውን ሰራዊት የሚደግፉ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና ዞኖች እየተካሄዱ ነው። በየከተሞቹ የሚገኙት የኤፍ ቢ ሲ እና የኦቢኤን  ሪፖርተሮች እንደዘገቡት በአሰላ፣…

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች የሕልዉና ዘማች ቤተሰቦችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ  ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችና አርሶ አደሮች ለሕልውና ዘማች ቤተሰቦች ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ ነው። የዘማች ማሳን ሲያርሙ ያገኘናቸዉ አርሶ አደር ሆነልኝ አወቀ የሕልውና ዘመቻው…

ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በገላን እና ሆለታ ከተሞች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በገላን እና ሆለታ ከተሞች እየተካሄደ ነው። የገላን እና ሆለታ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ሀገሪቱን ለማፍረስ የፈጠሩትን ጥምረት አውግዘዋል። ሰልፈኞቹ ሸኔ…

ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው።   በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የምዕራብ ሸዋ ዞን 22 ወረዳዎች እና አምቦ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው።   ተሳታፊዎቹ የሽብር ቡድኑ ተግባር…