Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ  የመራጮች ምዝገባ ያልተደረገቸው እና የተቋረጠባቸው ምርጫ ክልሎችን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ያልተደረገቸው እና የተቋረጠባቸው ምርጫ ክልሎችን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አጠቃላይ ምርጫን በዋናነት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ያስፈጸመ ሲሆን በመራጮች…

መንግሥት ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – የዩኒሴፍ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር መሃመድ ማሊክ ፎል ጋር  ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በወቅታዊና ሰብአዊ ጉዳዮች እንዲሁም ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ…

አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የሰራተኛና ማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን  የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የሰራተኛና ማህበራዊ ልማት  ሚኒስትር ጀሜል ቢን መሐመድ አል ሁሜዳን ጋር  ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች  ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ ከቻይና መንግስት የተላከላትን የኮቪድ19 መከላከያ ክትባት ተረከበች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና መንግስት የተላከላትን 300 ሺህ ዶዝ የኮቪድ19 መከላከያ ክትባት ተረከበች። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዥያዎ ዢዮዋን በተገኙበት ክትባቱ ቦሌ ዓለምአቀፍ…

የኢትዮጵያ የለውጥና የልማት ጉዞ በአሸባሪው ህወሃት እኩይ ዓላማ ፈፅሞ አይደናቀፍም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የለውጥና የልማት ጉዞ በአሸባሪው ህወሃት እኩይ ዓላማ ፈፅሞ እንደማይደናቀፍ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ ገለጹ። በአዋሽ አርባ የውጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ለሚሰለጥኑ ምልምል ወታደሮች የአየር…

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ምግብ ነክ  ፣ የቤት ቁሳቁሶች እና አልባሳትድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርስቲው ድጋፋ ያደረገው  ተማሪዎቹን ፣ መምህራን…

አሸባሪው የህወሓት ኃይል ከመመከት ባለፈ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ሀገራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነን – ምልምል ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ኃይልን ከመመከት ባለፈ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ሀገራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነን ሲሉ በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት የሚገኙ ምልምል ወታደሮች ተናገሩ። በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት…

የማይካድራ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በማይካድራ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል ሲሉ የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በዓለም ላይ ለሰው ልጆች መብት የቆሙ ሁሉ ድርጊቱን በፅኑ በማውገዝ የህወሃትን የሽብር ቡድን ተጠያቂ…

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀብሪደሃር  ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር ገንዘብ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረገ ። ዩኒቨርሲቲው በተጨማሪም 3 መቶ ፍየሎችን አስረክቧል። የቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ሀላፊ አቶ ዳንኤል ግርማ ፣ የሽብር…

ወደ ግንባር ለሚዘምቱ  የፍቅር ያሸንፋል በጎ አድራጎት ማህበር አባላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገርን ህልውና ለማስከበር በግንባር ለመሰለፍ ዝግጁ ለሆኑ  የፍቅር ያሸንፋል በጎ አድራጎት ማህበር አባላት ሽኝት ተደረገላቸዉ። የማህበሩ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚስባህ ከድር ፥ እንደ ሌሎች ማህበራትና ሀገር ሽማግሌዎች ዕርቅ እንዲወርድ…