የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ትህነግ እና የሸኔ ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ እና የ ሸኔን ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ። የትህነግን ትንኮሳ ለመመከት ከሀገር መከላከያ ጎን በመቆም እንደሚታገሉ በዱከም ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ቡድንና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች በመሆናቸው ሊወገዱ ይገባል- የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድንና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች በመሆናቸው ሊወገዱ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። ዛሬ የመከላከያ ሠራዊትን በሚደግፍ ፣ የህወሓት ቡድንና መሠሎቹን በሚቃወመው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተገኙ የክልሉ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦነግ ስም ከወያኔ ጋር የተገባው የሴረኞች አፍራሽ ስምምነት ኦነግን አይመለከትም Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ስም ከወያኔ/ትህነግ ጋር የተገባው የሴረኞች አፍራሽ ስምምነት ኦነግን አይመለከትም። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ያወጣው የአቋም መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከቅርብ ቀናት በፊት በኦሮሞ ነጻነት…
ስፓርት ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች። ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የሴቶች 3ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያን በብቸኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ገንዘብ በማሰተላለፍና ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፈጸም የተጠረጠሩ 57 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ገንዘብ በማሰተላለፍና ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፈጸም የተጠረጠሩ 57 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ" ። ለአሸባሪዎቹ የህወሓትና ሸኔ ቡድኖች በተለያዩ ህገወጥ መንገዶች ገንዘብ ሲያሰባስቡና…
ስፓርት ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አገኘች Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው 18ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያውን በአትሌት ታደሰ ወርቁ አማካኝነት ያገኘች ሲሆን…
ቴክ የኢንዱስትሪ ቁጥጥር ሥርዓቶች ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት 41 በመቶ መጨመሩ ተነገረ Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላሮቲ የተሰኘው በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ኩባንያዎች የሳይበር ደህንነት ድጋፍ ሰጪ ዛሬ ባወጣው ዘገባ መሠረት ባለፉት ስድስት ወራት የኢንዱስትሪ ቁጥጥር ሥርዓቶችን የሚጎዱ ተጋላጭነቶች 41 በመቶ ማደጉን ይፋ አድርጓል። ‘ክላሮቲ’…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን የከተማዋ የኢኮኖሚ ምሶሶ የነበሩ ተቋማትን በመዝረፍ የሰራውን ሸፍጥ መቼም አንዘነጋውም- የድሬዳዋ ከተማ ባለሀብቶች Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን የከተማዋ የኢኮኖሚ ምሶሶ የነበሩ ተቋማትን በመዝረፍ የሰራውን ሸፍጥ መቼም አንዘነጋውም ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ባለሀብቶች ገለጹ። "ሀገራችን ሀብታችን ፤ሀብታችን ለሀገራችን" በሚል ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊት ላሳዩት ደጀንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋሸና ነጻ ወጥታለች-ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታዉ ሰርጎ በገባበት የጋሸና አካባቢ ሽንፈት ተከናንቦ መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን አረጋግጠዋል። የሀገር መከላከያ የደቡብ ዕዝና ሌሎች የፀጥታ አካላት ባደረጉት ፈጣን ኦፕሬሽን ድል መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደም ልገሳ ኘሮግራም በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እየተከናወነ ነው Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርስቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ካምፓስ ማህበረሰብ "ደሜን በደሙ ሀገር እያስከበረ ላለው መከላከያ ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ኘሮግራም እያካሄደ ነው። የ4ኛ ዓመት የኢንጂነሪንግ ተማሪ የሆነው ኢብራሒም እንድሪስ ደሙን…