Fana: At a Speed of Life!

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃዩች የለገሰውን ቁሳቁስ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረክቧል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ምክንያት በደሴ ከተማ…

የኦሮሚያ ክልል ኘሬዚዳንት ጽ/ ቤት እና ሌሎች የክልሉ ቢሮ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኘሬዚዳንት ጽህፈት ቤት እና ሌሎች የክልሉ ቢሮ ሰራተኞች "ህይወቱን ለሰጠን ሰራዊታችን ደማችንን እንሰጣለን" በሚል መሪ ቃል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደዋል። ደም ልገሳ መርሀ ግብሩን የኦሮሚያ…

የሀረሪ ክልል ም/ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው በተጀመረበት ወቅት በቅርቡ በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን በጅምላ ለተጨፈጨፉ ንፁሃን የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተደርጓል። በጉባኤው…

አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ልዩ ጄፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ም የሁለቱ አገራት ግንኙነት ታሪካዊ ፣ የቆየ ፣ በጋራ ፍላጎትና ራዕይ ላይ የተመሰረተ ነው…

ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 41 ተከሳሾችን ፌዴራል ፖሊስ  ለህግ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ  ትእዛዝ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ፣አቶ ጌታቸው አሰፋ፣አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 41 ተከሳሾችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ለህግ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ አስተላለፈ። በሽብር ወንጀል ክስ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የባንኩ ማኔጅመንት አባላትና መላ ሠራተኞች ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ፥ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት  አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና  ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት  ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣  ተጠሪ ተቋማትና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት  የሀገርን ሉኡላዊነትን በማስከበር ላይ ላለው የመከላከያ ሰራዊት  ድጋፍ አደረጉ። ይህንንም አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ የሰጡ ሲሆን ፥ የሀገርን ሉኡላዊነት…

በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ24ኛ ቴዎድሮስ ክፍለ ጦር በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ በዚህም ጦሩ በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን አስታውቋል፡፡ ክፍለ ጦሩ የተለያዩ መሣሪያዎችን…

በህወሃት ሴራ አጎራባች አካባቢ የምንኖር ህዝቦች ስንጋጭ ኖረናል-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ በፊት በህወሃት ሴራ አጎራባች አካባቢ የምንኖር ህዝቦች ስንጋጭ ኖረናል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ ። የሲዳማ ክልል ሠላምና ፀጥታ ሴክተር ከኦሮሚያና ደቡብ ክልል አጎራባች ዞኖችና የወረዳ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና…

በኢትዮጵያ የሰው ሀይል ተሳትፎ ምጣኔው 65 በመቶ መሆኑን የሚያሳይ ጥናት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከብሄራዊ ስታቲክስ ኤጀንሲና አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን  አገር አቀፍ የሠው ሃይልና ፍልሰት ላይ ጥናት አካሂደዋል። በዚህም ጥናት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰው ሀይል  የተሳትፎ ምጣኔው ከ100 ለስራ ከደረሱ ሰዎች…