የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ዛሬ እያስመረቀ መሆኑን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ደባርቅ እና ደሴ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአማራ ክልል ደባርቅ እና ደሴ ለሚገኙ 9 ሺህ 130 ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድርጅቱ ለተፈናቃዮች የምግብ፣ የጤና፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ እና የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል። በአፋር በኩል አራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም በሞከረው የሽብር ቡድን ላይ የጸጥታው ሃይል የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት የገለጹት የአፋር ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት የሀገርን ህልውናን ለመታደግ ዝግጁ ነን አሉ Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነትና ሉአላዊነት ለማስከበር ማንኛውንም መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችና አመራሮች አስታወቁ። ሠራተኞቹና አመራሮቹ ትናንት ደም የለገሱ ሲሆን፣ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሠራዊቱ ድጋፍ እንዲውል ወስነዋል፡፡ በድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካናቢስ እፅ ይዛ የተገኘችው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣች Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናቢስ እፅ በማረሚያ ቤት ግቢ ውስጥ ይዛ የተገኘችው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ መቅደላዊት ገዛኸኝ ግርማ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 525/2/መ/ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጁንታውን ጥቃትን ተከትሎ እና በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ ወይዘሮ ኩልሱማ ቡርሃባ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅድመ ህክምና እርዳታ በሚል የተፃፈ መፅሐፍ ተመርቆ ለንባብ በቃ Meseret Demissu Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅድመ ህክምና እርዳታ በሚል የተፃፈ መፅሐፍ ተመርቆ ለንባብ በቃ። በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ሊያጋጥ በሚችሉ የድንገተኛ አደጋዎችን ተጎጂዎችን የህክምና ተቋማት እስኪደርሱ የህክምና እርዳታ መስጠት በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀና "የቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ በአሸባሪዎቹ ህወሃትና እና ሸኔ ተላላኪነት ተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ በአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ተላላኪነት የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦችን ከጦር መሳሪያና ሌሎች ቁሳቀሶች ጋር በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ውሳኔ ተላለፈ Meseret Demissu Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶችን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ውሳኔ አስተላለፈ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከአርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለመሬት አስተዳደር ተቋማት፣ ለመሠረተ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኖቹ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ጀመሩ Meseret Demissu Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራርና የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ኮሚሽኖች በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ጀምረዋል ። በተጨማሪም በደሴ ከተማ የሚገኙ የግል ጤና ዘርፍ ተቋማት ከ621 ሺህ ብር…