Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ነገር ከሀገር በታች መሆኑን ያስተማሩ ቀደምት ህዝቦች ናቸው- አቶ ዮናስ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ነገር ከሀገር በታች መሆኑን ያስተማሩ ቀደምት ህዝቦች ናቸው ሲሉ የፍልስፍና ምሁሩ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለሌላችን ወታደር…

እየተደረገ ያለው ሃገር የመበታተን አጀንዳ የሽብር ቡድኑ ፍላጎት እና እንቅስቃሴ እንጂ ህዝባችንን አይገልፅም-የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት በመቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የትግራይ ህዝብ ፍላጎት ሰላምና ሃገራዊ አንድነት እዲረጋገጥ እንጂ ሃገር የማፈራረስ አጀንዳ ኖሮት አያውቅም፣አሁንም የለዉም ብሏል። እየተደረገ ያለው ሃገር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ170 በላይ የጸረ ሰላም ኃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በኩል በመግባት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል  ሽብር ለመፍጠር እና በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ170 በላይ የጸረ ሰላም ኃይሎች  መደምሰሳቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጸረ ሰላም ኃይሎቹ…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን በኪነ ጥበብ ለመደገፍ የተንቀሳቀሰው ልዑክ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት የተንቀሳቀሰው የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ቡድን በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አቀባበል ተደረገለት። የኪነጥበብ ባለሞያዎቹ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ጉዟቸውን ወደ ጦላይ እና አዋሽ…

የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሽብርተኛውን  ቡድን ለመደምሰስ በሚያደርጉት ጥረት ከጎናቸው ነን ያሉት ሠራተኞቹ፥ ከገንዘብ ድጋፉ ባለፈም ደማቸውን…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸው ተገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ አመራርና ሠራተኞች ከአንድ ወር የደመወዝ ድጋፍ በተጨማሪ፥ "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር እያካሄዱ…

ራዕይ ለተጋሩ ኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ተወላጆች አማካኝነት ራዕይ ለተጋሩ ኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ። የህዝባዊ ንቅናቄውን ምስረታ በማስመልከት በዛሬው እለት አስተባባሪዎቹ  መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ሊላይ ሃይለማርያም በመግለጫው ላይ እንደገለጹት፥…

የእግረኛ መንገዶችን ለጉዳት በዳረጉ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በእግረኛ መንገዶች ላይ ጉዳት ባደረሱ ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገለፀ፡፡ በባለስልጣኑ የማዕከላዊ አዲስ አበባ መንገድ ሐብት አስተዳደር በአቧሬ አደባባይ እና በተለምዶ አሮጌው ቄራ…

ዩኒቨርሲቲዎች ለሕልውና ዘመቻው 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በአማራ፣ በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለሕልውና ዘመቻው 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ልዩ ልዩ ድጋፍም አድርገዋል፡፡ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ፣ ቦንጋ፣ ጅማ፣ ወልቂጤ፣ መቱ፣ ዋቻሞ፣ ወለጋ እና…

አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለመደምሰስ በንቃት አካባቢያችንን በመጠበቅ ላይ ነን-የውጫሌ ከተማ የፀጥታ ሀይሎች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሃት ቡድን ለመደምሰስ በንቃት አካባቢያቸውን በመጠበቅ ላይ መሆናቸውን በደቡብ ወሎ ዞን የውጫሌ ከተማ ታጣቂዎችና የፀጥታ ሀይሎች አረጋገጡ። የአሸባሪው ቡድን የላካቸውን ሰርጎ ገቦች ግብዓተመሬት ለመፈፀም ዝግጁነት አለንም ብለዋል።…