Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ሴቶች ፣ ህፃናትና ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት  ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች  ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት የ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ  አደረጉ፡፡ ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ሴቶች ፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሳዓዳ ኡስማን፥ ለመከላከያ…

አምባሳደር ሌንጮ ከሳኡዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደርሌንጮ ባቲ  ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ አህመድ ቀጣን ጋር ተወያይተዋል። በዚህም በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ በሳኡዲ አረቢያ በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገው አፈሳ እንዲቆም…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ሲመራ በቆየበት በርካታ አመታት የራሱን ስግብግብ ፍላጎት ለማሳካት በየክልሎቹ የሞግዚት አስተዳደር ዘርግቶ ቆይቷል-…

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሶማሌ ብልጽግና ፓርቲ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮን አስመልክቶ ላይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ፓርቲው በአቋም መግለጫው፥ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ሲመራ በቆየበት በርካታ አመታት የራሱን ስግብግብ ፍላጎት ለማሳካት…

አንዳንድ የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ ዘመቻ የከፈቱት መንግሥት ለነሱ ጥቅም ባለመቆሙ ነው – ሙክታር ኡስማን

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንዳንድ የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ ዘመቻ የከፈቱት መንግሥት ለነሱ ጥቅም ባለመቆሙ ነው ሲሉ የህግ መምህርና የማህበረሰብ አንቂ ሙክታር ኡስማን ገለጹ። አንዳንድ የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ ዘመቻ የከፈቱት አሁን…

ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ከትምህርት ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያሳየው ፎቶ የዓመቱ የምድር ፎቶ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ከትምህርት ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያሳየው ፎቶ የ2021 የምድር ፎቶ ውድድር አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ። በየአመቱ የሚካሄደው የምድር ፎቶ ውድድር የ2021 አሸናፊዎች ይፋ ሆነዋል። ሮዚ ሃላም ያነሳችው የኢትዮጵያን የአንድ…

ዱባይ 2020 ኤክስፖ ከጥቅምት  1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮቪድ ተራዝሞ የነበረው ዱባይ 2020 ኤክስፖ  በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ይጀምራል፡፡ ኤክስፖው ኢትዮጵያን በተለያየ መልኩ ለማስተዋወቅ   ሰፊ እድል ይፈጥራል፡፡ በኤክስፖው ላይ ኢትዮጵያን የሚገልጹ ሙዚቃዎች፤ ባህሎች እና የተለያዩ ሀገራችንን…

የምክር ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የአንድ ወር ደሞዛቸዉን ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የአንድ ወር ደሞዛቸዉን ለገሱ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደዋል፡፡ የምክር…

መከላከያ ን ለሚቀላቀሉ የምእራብ ሀረርጌ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያን ለሚቀላቀሉ የምዕራብ ሀረርጌ   ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል። በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ   በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ የምዕራብ ሀረርጌ ወጣቶች የጁንታዉን…

ለህዳሴ ግድቡ በ48 ሰዓታት ከዳያስፖራው 70 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚደረግበት ድረ ገፅ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ከ583 ዳያስፓራዎች 70 ሺህ 380 ዶላር መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጰያውያንና የኢትዮጵያ…

የመከላከያ ሰራዊት ከአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ጋር የችግኝ ተከላ  ፕሮግራም አከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ ሰራዊት ከአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ  ፕሮግራም አከናወነ። የአምባ በጎ አድራጎት ማህበር ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች ለማስመረቅ ለሠራዊታችንን ባደረገው ጥሪ መሠረት ከ40 ህጻናት ተመራቂ…