Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓትን ከመቃብር ለማንሳት የሚደረገውን ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴ መመከት እንደሚገባ ባልደራስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት ሁኔታ የዳረጋትን ሥርዓት ከመቃብር ለማንሳት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በተባበረ ክንድ መመከት እንደሚገባ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለጸ፡፡ የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ዶክተር በቃሉ አጥናፉ…

ኢትዮጵያዊ የእርቀ ሰላም መንገዶችን ሁሉ አልቀበልም ላለው የህወሓት ቡድን ተጨማሪ ትዕግስት አያስፈልግም- የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያዊ የእርቀ ሰላም መንገዶችን ሁሉ አልቀበልም ላለው የህወሓት ቡድን ተጨማሪ ትዕግስት አያስፈልግም ሲል የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ገለጸ፡፡ ቡድኑ በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለህልውና ዘመቻ የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለህልውና ዘመቻው መሳካት በየደረጃው ካሉ ፍርድ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች ደሞዝ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር ግንባር ድረስ በመዝመት በልዩ…

ሀገራችንን ለማዳን እንዘምታለን -የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች ሀገራችንን ለማዳን እንዘምታለን ሲሉ ቃል ገብተዋል። ሠራተኞቹ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ እና ሀገር ላይ የተቃጣውን ጦርነት ለመመከት ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። በሀገር ላይ የተቃጣውን…

ኤምባሲው መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ። አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥አንዳንድ አካላት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ.…

ህንድ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ያሳየችውን ድጋፍ ኢትዮጵያ ታደንቃለች-አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህንድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በተጠራው ስብሰባ ላይ ያሳየችው በመርህ ላይ የተመሰረተ አቋም የሚደነቅ መሆኑን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ አስታወቁ።…

ጅማ ዩኒሸርሲቲ በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ለተዘጋጁ የጤና ባለመያዎች አሸኛኘት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጅማ ዩኒሸርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት በግንባር የህክምና አገልግሎት ለመስጠት በራሳቸው ተነሳሽነት ለተዘጋጁ 11 የጤና ባለሙያዎችን አሸኛኘት አደረገ። ኢንስቲትዩቱ ለጤና ባለሙያዎቹ አሸኛኘት ያደረገው ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት…

ቻይና የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሀገሮች የምታደርገውን የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች። የኮቪድ 19 ክትባት ዓለም አቀፍ የትብብር መድረክ የመጀመሪያው ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረስ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ…

አሸባሪውን ቡድን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት በጋራ እየሠሩ ነው- አቶ ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን አፈንግጦ ትግራይ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በህጻናትና ንጹሃን ዜጎች ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ ትዴፓ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በህጻናትና ንጹሃን ዜጎች ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ እንደሚያወግዝ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ጥቃት 107 ሕጻናትን ጨምሮ 240 ንጹሃን ዜጎችን መግደሉን…