Fana: At a Speed of Life!

ለውትድርና ቀዳሚው ጉዳይ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውትድርና ቀዳሚው ጉዳይ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷ብዙዎቹ የሙያ ዘርፎች ፍላጎትና ተሰጥኦ ይሻሉ ብለዋል።…

የህዝብን ፍላጎት ያማከለ የፖለቲካና የልማት ስኬት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2013 በጀት አመት የህዝብን ፍላጎት ያማከለ ሁሉን አቀፍ የፖለቲካና የልማት ስኬት መመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2013 በጀት አመት  የስራ አፈጻጸምና የተያዘው…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሙኒክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሙኒክ ተካሄደ። በጀርመን-ሙኒክ በኢትዮጵያ ማህበረሰብ አዘጋጅነት በተዘጋጀው በዚህ ፕሮግራም ላይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል።…

በተለያዩ የአማራ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአማራ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች ተካሂደዋል። በዚህም በጎንደር፣ በእንጅባራ እና በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ዛሬ በደብረ…

በአፋር ክልል በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች አሸባሪውን ህውሓትን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር ላይ የከፈተውን ወረራ የሚያወግዙ ህዝባዊ ሰልፎች በአፋር በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች ተካሂደዋል። የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር በአርብቶ አደሩ ህዝብ ላይ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያወግዙ…

ከመንግስት ጥሪ ቢደረግልን ሰራዊቱን እንቀላቀላለን-በሚዛን አማን የሚኖሩ የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ ማስከበር ዘመቻው የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ከመንግስት ጥሪ ቢደረግላቸው ሰራዊቱን እንደሚቀላቀሉ  በሚዛን አማን ከተማ  የሚኖሩ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ገለፁ። የቀድሞ መከላከያ ሠራዊት አባላቱ የህግ ማስከበር ዘመቻውን መደገፍ ብቻ ሳይሆን…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመንግስትም ሆነ በግላቸው መሳሪያ የታጠቁ ሁሉ የአሸባሪው ህወሓት ጁንታን ለመመከት የታወጀውን የሕልውና ዘመቻ እንዲቀላቀሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ።…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት በማንኛውም ግዳጅ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንደሚሰለፉ አረጋግጠዋል። አባላቱ ይህን ያረጋገጡት "ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ሰው አለ!!" በሚል መሪ ቃል በቀድሞ የሠራዊት…

የጤና ባለሙያዎች በከፈሉት መስዋዕትነት በአስከፊ ፍጥነት እየተሰራጨ ከነበረው ወረርሽኝ እኛ ተርፈናል -አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲየደቡብ ክልል መንግስት አስቸጋሪውን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሙያዊ ሀላፊነታቸውንለተወጡ የጤና ባለሙያዎች የእዉቅና ስነ-ስርዓት አዘጋጅቷል። ”ለከፈለችሁላት ዋጋ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ”በሚል መሪ ቃል በሀድያ…

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው። በዚህም በባሌ፣በጅማ፣በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተደረገ ባለው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ…