Fana: At a Speed of Life!

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሰላምና ደህንነትን ጨምሮ በሶስት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በዋናነት ሰላምና ደህንነት፣ ቀጣናዊ ትስስርና በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም…

የ2014/15 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ64 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የጫነቸው መርከብ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ ወደብ ገብታለች ። ድራፍትዚላ የተባለቸው ግዙፍ መርከብ ለ2014/15 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን 64 ሺህ…

ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ…

የኢትዮጵያ የጀግንነት ምንጭ ለሆኑ የሠራዊት አባላት እውቅና መስጠት የሀገር ኩራት ነው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው የህውሃት ቡድንን በመደመሰስ ጀብዱ የፈጸሙ የኢትዮጵያ የጀግንነት ምንጭ ለሆኑ የሠራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት መስጠት የሀገር ኩራት ነው” ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የማዕከላዊ ዕዝ በተሰለፈባቸው አውደ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። የክልሉ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ እንዳስታወቁት፥ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት…

የመጀመሪያው የሶማሌ ክልል የሸበሌ ባንክ የምስረታ ሥነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የሶማሌ ክልል የሸበሌ ባንክ የምስረታ ሥነ ስርዓት በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ የሶማሌ ክልል አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የሆነው "ሄሎው ካሽ " በ2013 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው እውቅና መሰረት ወደ…

ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሆሳዕና ከተማ ግንባታቸው ለሚከናወኑ ተቋማት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሆሳዕና ከተማ ግንባታቸው የሚከናወን የልዩ ልዩ የመሰረተ ልማት ተቋማት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ በሆሳዕና ከተማ በነበራቸው ፕሮግራም በከተማው ለሚገነቡ የመሰረተ ልማት…