Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አስተዳደሩ የ6 ወር የስራ አፈፃፀሙን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት የተከናወኑ የማዕከል የአስፈፃሚ አካላት የእቅድ አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ በዛሬው እለት በዝርዝር ገምግሟል፡፡ የከተማዋ ፕላን ኮሚሽን ባቀረበው ሪፖርት አፈፃፀም ላይ ተመስርቶ የተወያየው ከተማ…

ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለወደሙ ተቋማት ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎቸና ውድመት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ110 ሚሊየን ብር ባላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን የሰዎች ለሰዎች ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ። በአሸባሪው ህወሃት ወረራ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ በኤሊደአር ወረዳ ሀዩ ከተማ ተካሄደ። የሀዩ ከተማ ነዋሪዎች "ጁንታው በህጻናት፥ ሴቶችና…

በመኸር ከተዘራው ሰብል ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነው ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 መኽር ከተዘራው ሰብል ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነው መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጀኔራል ገርማሜ ጋሩማ ለኢዜአ እንደገለጹት በ12 ነጥብ 9 ሚሊየን ሄክታር…

በዳያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳያስፖራና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል "ስፖርታችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡ የቀድሞ የብሔራዊ ቡድንና የክለብ ተጫዋቾች የነበሩ ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት…

ለአገው የፈረሰኞች ማኅበር 82ኛ ዓመት በዓል የተዘጋጀው የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የአገው የፈረሰኞች ማኅበር 82ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የፓናል ውይይት በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ። በውይይቱ ከፌዴራል፣ ከክልል እና ከዞኑ አስተዳደር የክብር እንግዶች፣ የሀገር…

ምክር ቤቱ በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶች በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል አለ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶችና የጦርነት አዙሪት በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ እንደሚገባ አስገነዘበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…

በምዕራብ ሸዋ ዞን 21 የሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014( ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወረዳ 21 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል። አባላቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ ሀገርን ለማፍረስ እየፈጸመ ያለውን ጥቃት በመቃወም ነው በሰላም እጃቸውን ለመንግስት…

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ላይ መፍትሄ ለመስጠት የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መፍትሄ ለመስጠት የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ኡስታስ አቡበከር አህመድ ፥ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን…

የጤናውን ዘርፍ ለማገዝ የተሰራው የትራፊክ ማኔጅመንት ሞባይል መተግበሪያ የ “ሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ” ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦንላይን በተካሄደው ምርጫ አብላጫ ድምፅ በማግኘት የመጀመሪያውን የሁዋዌ “Tech4Good” ውድድር “Are U OK?” በሚል መጠሪያ የተወዳደረው የታይላንድ ቡድን ማሸነፉን ኩባንያው አስታውቋል፡፡ አሸናፊው የታይላንድ ቡድን የአንደኛነት ደረጃን…