በጎንደር ከተማ ለልዩ ሀይሎች እና ሚሊሻ እንዲሁም ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በግንባር እየተዋደቁ ላሉ ልዩ ሀይሎች እና ሚሊሻ እንዲሁም ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች…