የሶስቱ የብሄራዊ ፀጥታ ተቋማት ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ፓሊስ ዩኒቨርሲቲና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሜጀር ጄኔራል ደሳለኝ ተሾመ፣ የኢትዮጵያ…