ስፓርት የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋረጠ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሲደረግ የነበረው የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል። ጨዋታው ነገ ጠዋት ከቆመበት የሚቀጥል መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ የሶሻሊስት ሀገርን በሁሉም ረገድ የመገንባቱን ግብ እናሳካለን- ዢ ጂንፒንግ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የሶሻሊስት ሀገርን በሁሉም ረገድ የመገንባቱን ግብ እናሳካለን ሲሉ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ገለፁ፡፡ የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ ሰሞኑን 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ የቻይናው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኒት ዌበርን ጋር ተወያዩ ። አቶ ደመቀ በውይይታቸው የ6ኛውብሔራዊ ምርጫ እጅግ ሠላማዊ ሆኖ በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ85 ዓመታቸው በትላንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለአርቲስት ሐዋ የበዓል ስጦታ አበረከተ Meseret Demissu Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የሶማሌኛ ሙዚቃ ተጫዋጭ በነበረችው አርቲስት ሐዋ ተለል መኖሪያ ቤት ተገኝተው የበዓል ስጦታ አበርክተዋል፡፡ አርቲስት ሐዋ ተለል በአሁኑ ወቅት በዝቅተኛ የኖሩ ደረጃ ላይ የምትገኝ በመሆኑ ከድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት… Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌትን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ኃይለማሪያም “ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የግድቡ ጠቅላላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው-ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው" ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ለኢዜአ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መርሃግብር በተሳካ ሁኔታ በመከናወኑ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ በመከናወኑ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ የትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ ጀምሯል -ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የሁለተኛውን አመት የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፈሰስ መጀመሩን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገጻቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የተሳካ እንዲሆን ዝግጅት ተጠናቋል- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የተሳካ እንዲሆን ዝግጅት አጠናቆ ወደስራ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። ይህ የተባለው ቢሮው በምስራቅ አማራ ከሚገኙ ዞኖች ጋር አረንጓዴ አሻራን አስመልክቶ በኮምቦልቻ ከተማ ባደረገው…