የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ኘሮጀክት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ሽግግር እና ቀጠናዊ ትሥሥር ኘሮጀክት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ከዓለም ባንከ በተገኘ 293 ሚሊየን ዶላር የሚተገበረው ፕሮጀክት ኢትዮጵያ፣ ኬኒያ እና ታንዛንያን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ተሚሚ አል-ደውሰሪ ጋር ውይይት አካሂደዋል። በውይይታቸውም 42 ሺህ ዜጎችን ወደ አገር የመመለስ ዘመቻ ሥራ መጠናቀቅን፣ በማቆያ ማእከላትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመተባበር ተስማሙ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላምና ልማት ዙሪያ ለመተባበር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሐፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ የተመራ ልዑክ ከኬንያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ አሸባሪውን የህወሃት ቡድንን በመደገፍ በተለያዩ የተግባር እንቅስቃሴዎች ተሰማርተዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ክልል የሚላከው የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይጓጓዝ አስተጓጎለ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል የሚላከው የሰብዓዊ ድጋፍ በአፋር በኩል ወደ መቀሌ ሲጓጓዝ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን አካባቢውን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ መንገድ መዝጋቱ ተገለጸ። መንግስት በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ በተገቢው መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ሁለተኛውን ስብሰባ አካሄደ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ በተገቢው ጥናት እና ምርምር ለማዳበር እንዲሁም ምክረ ሀሳብ ለማቅረብ የተቋቋመው ገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ሁለተኛውን ስብሰባ በበይነ መረብ አካሄዷል። በዚሁ ስብሰባ ከመንግሥት…
ስፓርት በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ አቻ ተለያዩ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)-በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። ለኢትዮጵያ በ12ኛው ደቂቃ ዊልያም ሰለሞን ፣ በ43 እና በ58ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ አቡበከር ናስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትግራይን የተመለከቱ ያልተረጋገጡ መረጃዎችን እያሰራጩ ነው Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለመላው የዓለም ህዝብ ወኪል ሆነው የአለም ጤና ድርጅትን በዋና ዳይሬክተርነት እያገለገሉ ቢሆንም ለአንድ በአሸባሪነት ለተፈረጀ የህወሓት ቡድን ሽፋን ለመስጠት እየተንቀሳቀሱ ያሉ ይመስላል። ድርጊታቸው እንደ አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን በዘንድሮው የመስኖ ልማት ከ1ሚሊየን ኩምታል በላይ የስንዴ ምርት መገኘቱ ተገለጸ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በዘንድሮው የመስኖ ልማት ከ 1 ሚሊየን ኩምታል በላይ የስንዴ ምርት መገኘቱን የዞኑ ቡና፣ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በዞኑ 30 ሺህ 77 ሄክታር መሬት በመስኖ የለማ ሲሆን ÷ 1 ሚሊየን 300 ሺህ 200…
ስፓርት የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ተጀመረ Meseret Demissu Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያና ኤርትራ እያደረጉት ባለው ጨዋታ ተጀመራል። ኢትዮጵያ ዊልያም ሰለሞን ባስቆጠራት ግብ 1 ለ 0 እየመራች ትገኛለች።…