Fana: At a Speed of Life!

ከኦሮሚያ ክልልና ከአማራ ክልል  የተውጣጡ ወጣቶች በጣርማ በር ወረዳ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከኦሮሚያ ክልልና ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተውጣጡ  ወጣቶች በጣርማበር ወረዳ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩ የሁለቱን ህዝቦች ትስስር ይበልጥ ያጠናክራል ተብሎ ታምኖበታል፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የሰሜን…

ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከሳዑዲ አረቢያ 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ  በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች  ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 306 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም…

ፍትህ በማግኘት ሂደት ውስጥ  ባህላዊ ፍርድ ቤት  ጉልህ ድርሻ አለው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ  በማግኘት  ሂደት ውስጥ ባህላዊ ፍርድ ቤት ጉልህ ድርሻ  እንዳለው የኦሮሚያ  ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር  አቶ ሽመልስ አብዲሳ  ተናገሩ፡፡ በክልላችን ህዝብ እውቀት እና ፍልስፍና ላይ በመመስረት ከውጭ ሀገራት የምንቀዳቸውን ነገሮች…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የህጻናት ሳይንስ ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የህጻናት ሳይንስ ማዕከል አስመረቀ፡፡ የሳይንስ አካዳሚው በኢትዮጵያ የሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኤኖቬሽን ዘርፍ ጥናትን መሰረት ያደረጉ ምክሮችን በመስጠትና ምርምሮች የማድረግ ስራ እየሰራ ይገኛል። ተቋሙ…

ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን ትዴፓ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ከባድ ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ ጥሪ አቀረበ። የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሻለ ንጉሴ በተለይ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ህፃናትን…

አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የስራ ገበያ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የስራ ገበያ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጀማል አል አላዊ ጋር በበይነ-መረብ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በወቅቱም  አምባሳደር ጀማል በክር ከዚህ ቀደም ሁለቱ ሃገራት…

ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ይሆናሉ ተብለው ለተለዩ 520 ሺህ ዜጎች ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዟል–የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ክረምት ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ይሆናሉ ተብለው ለተለዩ 520 ሺህ ዜጎች ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ክረምት  ከገባ ጀምሮ   በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ዝናብ…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እርዳታ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እርዳታ አደረገ፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለጌርጌስዩን አእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል  እና  በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በእሳት አደጋ ምክንያት ሀብት ንብረታቸውን  አጥተው  …

የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ  መግለጫ  ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ  መግለጫ  ሰጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ህዝብ በማቀናጀት በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጣውን የውስጥና የውጪ ትንኮሳን…

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግሥት አንስቶ የህዝቦችን ፍትሃዊ የልማት፣ የሠላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጠቃሚነት…