ትልቋና መልከ ብዙዋን ኢትዮጵያ ለማገልገል የተለያዩ ፈተናዎችን አልፈን እዚህ ደርሰናል- ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫው ሂደት ላይ የቦርዱ አመራር አባላት የጥያቄና መልስ መርሃግብር እየተካሄደ ነው።
አባላቱ በሀገርበቀል ታዛቢ ሲቪክ ማህበራትን ለማሳተፍ፣ ምርጫውን ገለልተኛ ተዓማኒ ለማድረግ፣ በአዲስ የሰው ሀይል ለማደራጀት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል።…