የህብረቱ ጉባኤ በመዲናችን መካሄድ አፍሪካውያን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን እንደሚያሳይ ምሁራን ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን እንዲካሄድ መወሰናቸው የአፍሪካ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን ያሳዩበት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡
የአፍሪካ መዲና ጭምር በሆነችው በአዲስ አበባ…