Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ሕብረት የሚካሄዳው የግድቡ ድርድር ትክክለኛ የመፍትሄ መንገድ መሆኑን ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ሕብረት አስተባባሪነት የሚካሄደው የሦስትዮሽ ድርድር ትክክለኛ የመፍትሄ መንገድ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን አስታወቁ። ዢ ቲያን በተለይ ለአዲስ…

ሱዳን በጎሳ ግጭቶች ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በጎሳ ግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ ሀገሪቱ በጎሳ ግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከማወጇም ባለፈ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏም ነው የተነገረው፡፡ ሁከቱ በሱዳን…

በአውስትራሊያ የሚገኙ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ  ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚገኙ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያና በቀጣይ መከናወን በሚገባቸው ተግባራት ላይ የበይነ መረብ ውይይት አካሄደዋል። በውይይቱ መግቢያ ላይ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር…

ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰባተኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ ዛሬ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ። “ምርምር ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ጉባዔ 20 የምርምር ውጤቶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረጉባቸው ይጠበቃል።…

ከ44  ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)44 ሚሊየን 737 ሺህ 757ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው  የኮንትሮባንድ ዕቃዎች  መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዩ ልዩ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት   ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ። መርሐ-ግብሩ ''ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል የሚከናወን ነው። በዚህም ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ የሚኖረው ሚና ላይ ትኩረት ያደረጉ…

ሙስናን በጊዜ ካላጠፋነው እንደካንሰር ሆኖ ሊያጠፋን ይችላል – ፕሬዚዳት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከብሯል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል። በምስረታ በዓል አካባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ÷ “ሙስናን በጊዜ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና አቡበከር ናስር በ 2ኛው እና በ75ኛው ደቂቃ ላይ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር ለሃዲያ ሆሳዕና ብቸኛዋን ጎል በ43ኛው ደቂቃ ላይ ደስታ…

ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና በአንድነት ልንመክት ይገባል -አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና በአንድነት ልንመክት ይገባል ሲሉ  አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ። በተባበሩት መንግስታት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ…

በቻይና  በውድድር ወቅት  በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወንዝ…