ከተማ አስተዳደሩ እና የኢትዮጵያ ካቶሊከዊት ቤተክርስቲያን የ510 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የ510 ሚሊየን ብር ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…