Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጤናው ዘርፍ የሚተገበሩ የጥራት ማሻሻያ ስራዎች አስደሳች ናቸው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተተገበሩ ያሉ የግንባታ ማስፋፊያዎች የጥራት ማሻሻያ ሪፎርም ስራዎች አስደሳች ናቸው ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታውቋል። ከወረቀት ነፃ አሠራሩ የፋይናንስ ግዥ እና የሰው ኃይሉን በአግባቡ ለማስተዳደር እንደሚያግዝ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ዛሬ ለምርቃት…

እስራኤል እና ፍልስጤም በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል እና የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለ11 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ባለፉት ቀናት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ከ240 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…

በመዲናዋ 30 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተባባሩት ዓረብ ኢሚሬቶች መንግስት ድጋፍ አማካኝነት ዋዲ አልሲደር ኮመርሻል ኢንቨስትመንት ሊያቢሊቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በከተማዋ 30 ሺህ ወጪ ቆጣቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል…

የላሙ ወደብ የመጀመሪያ የመርከብ ማቆያ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ፕሮጀክት አካል የሆነው የላሙ ወደብ የመጀመሪያው የመርከብ ማቆያ በኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ሙይጋይ ኬንያታ ዛሬ ተመርቋል። ፕሬዚዳንት ኬንያታ የላሙ ወደብ ስራ መጀመሩን አብስረው የመጀመሪያዋ…

ቦርዱ ምርጫው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግንቦት 28 ቀን ሊካሄድ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሶሊያና ሽመልስ በምርጫው ሂደት ዙሪያ መግለጫ…

ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚያስገነባው ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በደብረ ብርሀን ከተማ ትምህርት ቤት ሊያገነባ ነው፡፡ ፋብሪካው የሚያስገነባው አጼ ዘርያዕቆብ ሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት ቤት የሚል መጠሪያ ያለው  መሆኑ ተመላክቷል። አጼ ዘርያዕቆብ…

አቶ ደመቀ መኮንን አዲስ ከተሾሙት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር እና ለአፍሪካ ህብረትና ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠሪ ከሆኑት ሃሚድ ኑሩ ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ የዓለም ምግብ ፕሮግራም…

እያንዳንዳቸው 64 ሲም ካርዶችን የሚይዙ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ  በሀዋሳ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በኩል ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ በኢመደኤ የቴክኖሎጂ ቁጥጥር ክፍል የእውቀት አስተዳደር ቡድን መሪ…

ኢትዮጵያ ለከብሯ እና ነፃነቷ የማትደራደር መሆኗን ሁሉም ሊገነዘብ ይገባል-ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለከብሯ እና ነፃነቷ ፍፁም የማትደራደር ሀገር መሆኗን ሁሉም ሊገነበዘው እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት16 ቀን 2013 ዓ.ም በወዳጅነት ፓርክ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ሳምንት መርሐ-ግብር…