Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የልዑካን ቡድናቸው አስመራ…

የገቢዎች ሚኒስቴር  ከ 900 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የገቢዎች ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የሚውል ከዘጠኝ መቶ ሚሊን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ። ሚኒስቴሩ  “የህዝብን ሀብት ለህዝብ፤ ለወገን ደራሽ ወገን ነው”  መርህን በመከተል የተለያዩ…

የፕሬዚዳንት ጆ  ባይደን መልዕክተኛ  ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር አመለከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መልዕክተኛ ሆነው ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር የሚያመላክቱ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች መኖራቸውን አመለከቱ። በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በተመለከተ…